ሰላም ቤተሰቦች ረዘም ያለ ግዜ ወስደን ስንሰራበት የነበረው ኖር ቁጥር ፪ ግዜውን ጠብቆ ዛሬ ወደ እናንተ ይደርሳል። ታሪካችሁን ያካፈላችሁንን፣ በትዕግስት የተጠበቃችሁንን ሁሉ እያመሰገንን ሃሳብ አስተያየታችሁን ከታች በኮመንት መስጫ እና በውስጥ አድርሱን። መልካም ንባብ።