الإبلاغ عن إساءة

تفاصيل ال-PDF

معلومات الاتصال

عام

The Diversity of Human Identity Amharic version By Abigail

Abigail

ይህ አጠር ያለ ፅሁፍ በይበልጥ በዚ ወር  ስለሚዘከሩ ትራንስ ወንድም እና እህቶቻችን ታሳቢ ተደርጎ የተፃፈ ሲሆን። የኩዊር ማንነቶችን እንዲሁም ስለ ፆታ ፣ ጄንደር እና ፆታዊ ማንነትን ጨምሮ ስለ ወሲባዊ ዝንባሌ ዳሰሳ የሚያደርግ ቀለል ያለ መጣጥፍ ነው። ጥላቻን ከሚያሳድጉ ነገሮች አንዱ አለማወቅ ነው። ይህ መጣጥፍ የጠለቀ ዘገባ  የያዘ ባይሆንም ግን በሰው ልጅ የማንነት አውዶች ውስጥ ስላሉ ልዩነቶች መረዳት እንድንችል ትንሽ ብርሃን ያበራል የሚል እምነት አለን። ከዛ የተነሳ የተዘጋጀ ስለሆነ እንደሚማሩበት ትልቅ ተስፋ አለን።

معاينة صورة مستند ال-PDF
عرض المستند